የረቡዕ ግጥም ፪ኛ ዓመት፣ ፵፪
ሁሉም አሳልፏል
ድንገት ሲያገኝህ ሲደርስብህ ችግር
በአንተ ብቻ መስሎህ ወንድሜ አትማረር
ደግሞም አይምሰልህ የመጣብህ ቁጣ
ሁሉም አሳልፏል ይህቺን ያንተን ዕጣ
ሙሉውን አስነብበኝ ...ሁሉም አሳልፏል
ድንገት ሲያገኝህ ሲደርስብህ ችግር
በአንተ ብቻ መስሎህ ወንድሜ አትማረር
ደግሞም አይምሰልህ የመጣብህ ቁጣ
ሁሉም አሳልፏል ይህቺን ያንተን ዕጣ
ሙሉውን አስነብበኝ ...አፍህ ብቻ ይረፍ
እንኳንስ ተናግረህ አውጥተህ ካፍህ ቃል
የዛሬ ዘመን ሰው ያሰብከውን ያውቃል
ይህንን በመፍራት በርህን አትቆልፍ
የሰው ስም አታንሳ አፍህ ብቻ ይረፍ
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ጌቱ ኃይሉ
አቶ ዠ ከጸሐፌ-መፈክር ወደ ጸሐፌ-ተውኔት እሸጋግራለሁ ብለው መፈከራቸው እንዳለ ሆኖ፣ ይንን አስመልክቶም ለኢህአዴግ ፍቅር ቴአትር ቤት ሥራ አስቀማጭ ደብዳቤ መላካቸው እንዳለ ሆኖ፣ ... ከወራት በኋላ የአቶ ዠ ባለቤት ወይዘሮ ዘ ቡና አፍልተው ከአቦል እስከ በረካ ተጠጥቶ እንዳለቀና ሥኒ እያጠቡ እያለ ...
ሙሉውን አስነብበኝ ...ባላስከፋ ነበር
መልኩ ተለየ እንጂ በአቀማመጥ በደም
ቆንጆም ቆንጆ አይደለ አስቀያሚም የለም
ቆንጆማ ቢያደርገው አፍንጫና ጥርሱ
ባላስከፋ ነበር በስውር ምላሱ
ሙሉውን አስነብበኝ ...ወለላዬ ከስዊድን
ፍቅር ታሞ ከርሞ አልጋ ላይ እንደ ሰው
ብዙ ዘመን ሆነ ሞቶ ከቀበርነው
ይሄ ሆኖ እያለ ሞቱን እያወቅን
ለአያሌ ዓመታት ዘፋኞች በዘፈን
አሁንም እንዳለ ሕይወት እስትንፋሱ
ጨርሶ እንዳልሞተ እንዳልወጣች ነፍሱ
አድርገው ሲዘፍኑ ሲያቀብሉን ውሸት
ነገሩን ዋጥ አድርገን አብረን ጨፈርንበት
ሙሉውን አስነብበኝ ...