ምነው እግዚአብሔር? (ጥቁር ሰው)
ጥቁር ሰው
ለፍጥረታት ንጉሥ ለሰማይ አባቴ
ለልዑል አምላኬ ይድረስህ መልዕክቴ፤
የቃል ኪዳን ምድርህ ያቺ የጥንቲቷ
በቅዱሱ ቃልህ ያለው መሰረቷ
ተናግቶ ተዛብቶ ላልቶ መቀነቷ
ደምታና ተንቃ ተበጥሶ እትብቷ
አለች እንዳልነበር ጠፍቶ ደም ግባቷ።
ጥቁር ሰው
ለፍጥረታት ንጉሥ ለሰማይ አባቴ
ለልዑል አምላኬ ይድረስህ መልዕክቴ፤
የቃል ኪዳን ምድርህ ያቺ የጥንቲቷ
በቅዱሱ ቃልህ ያለው መሰረቷ
ተናግቶ ተዛብቶ ላልቶ መቀነቷ
ደምታና ተንቃ ተበጥሶ እትብቷ
አለች እንዳልነበር ጠፍቶ ደም ግባቷ።
ጌቱ ኃይሉ
አቶ ዠ፣ ከFast Lane ዩኒቨርሲቲ በተልዕኮ በአራት ወራት ዕድሜ የዶክትሬት ድግሪ የተጫነባቸው የክብር ዶክትሬት እንደሚጫንባቸው ጭምጭምታ ተሰማ። ጭምጭምታው ደግሞ ከኹነኛ ምንጮች ነው። በ”ተልዕኮ“ ማለት ለFast Lane ዩኒቨርሲቲ ደብዳቤ መጻፍና ገንዘብ መላክ ነው ተብሎ ይታማል። ይህን ሐሜት እኔ በጭምጭታ ነው የሰማሁት። ጭምጭምታው ግን ከኹነኛ (አስተማማኝ) ሰው ነው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...(ወለላዬ ከስዊድን)
ገና ቁጭ እንዳልኩኝ
ቀጥሮኝ እንዳገኘኝ
እከሌ ጨርሶ «ሰው አይደለም!» አለኝ
ምነው? ምን አ’ረገህ?
«ሰው አይደለም!» ስልህ
እኮ! ምን አ’ረገህ?
«ሰው አይደለም!» አልኩህ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...(ወለላዬ ከስዊድን)
በአባቱ ወንበር ላይ ሳሎን ተቀምጦ
በባዶ ግድግዳ ተግ ብሎ አፍጦ
የፊቱን ሁኔታ እየለዋወጠ
ትካዜ ተጭኖት ቃላት እያማጠ
ዓይኑን አጨንቁሮ እየመረመረኝ
እንደዚህ እያለ አባቱን ነገረኝ
ሙሉውን አስነብበኝ ...የሱ ቀን እንዲያጥር
ጠዋት ተመልክተህ ማታ ሊሆን መና
ከአጥፊ ጋር አታብር በክፋት አትቅና
ይልቅስ ስትሰማ ይሄን ነገር ስታይ
የሱ ቀን እንዲያጥር ለፈጣፊ ፀልይ
ሙሉውን አስነብበኝ ...