እኮ ለምን? (አትክልት አሰፋ)
አትክልት አሰፋ
ይሄ ሁሉ ናዳ ይህ ሁሉ ውርጅብኝ
እንደ ዝናብ ወርዶ የሚቀጠቅጠኝ
ህሊናን አስቶ የሚደበድበኝ፤
ተስፋየን አሟጦ፡
በጭካኔ ረግጦ፤
ሙቀትና ብርዱ
አዘቅቱ ንዳዱ፡
ችግር ቸነፈሩ
ስቃይ ግርግሩ
አትክልት አሰፋ
ይሄ ሁሉ ናዳ ይህ ሁሉ ውርጅብኝ
እንደ ዝናብ ወርዶ የሚቀጠቅጠኝ
ህሊናን አስቶ የሚደበድበኝ፤
ተስፋየን አሟጦ፡
በጭካኔ ረግጦ፤
ሙቀትና ብርዱ
አዘቅቱ ንዳዱ፡
ችግር ቸነፈሩ
ስቃይ ግርግሩ
ቢገድሉና ቢያስሩን ምንም ቢያሰቃዩን
ጠፍተን አንጠፋም አይዞሽ እንድናለን
የትውልዱ ሕይወት ፈክቶ የሚያብበው
በደማችን ፍሳሽ በስጋችን ፍግ ነው
ሙሉውን አስነብበኝ ...ብዙ ተጓዙበት የምርጫውን መንገድ
መኖሩን ረስተው አለምርጫ መውረድ
የተገናኙለት ምርጫና ፍጥጫ
አወይ መከራዋ የሹም መቀመጫ
ሙሉውን አስነብበኝ ...ለካስ ትክክል ነው የደም ስር ነው ገንዘብ
አንድ ጉድ አየሁኝ ባሳለፍነው ሮብ
ማሙዬ መንገድ ላይ ሳንቲም ተመልክቶ
ዱብ አለ ሊያነሳ ማሰሪያውን ፈቶ