በእምነቱ ዘለቀ እና አንዳርጋቸው ጽጌ (የካቲት 2000)

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እና አቶ በእምነቱ ዘለቀ በዚህ በተገባደደው የካቲት ወር 2000 ዓ.ም. ላይ በጋራ በመሆን "ለወደፊቱ ትግል ማመላከቻ የምርጫ 97 አጭር ግምገማ" በሚል ርዕስ ባለ 23 ገጽ ጽሑፍ አዘጋጅተው ህዝብ እንዲወያይበት በድረ ገጾች አሰራጭተዋል። የጽሁፉን ዓላማ አደገኛ አጣብቂኝ ውስጥ የወደቀውን በሀገራችን ተጀምሮ የነበረውን የዴሞክራሲ ትግል ከገባበት አጣብቂኝ የሚያወጣውን ሃሳብ ለመሰንዘር መሆኑን ፀሐፊዎቹ ገልጠዋል።

 

በዚህ ጽሑፍ የተዳሰሱት ርዕሰ ጉዳዮች ምርጫ 97ና የወቅቱ ነባራዊና ተጨባጭ ሁኔታዎች፣ ከምርጫ 97 ውጤት መነገር መጀመር ቀጥሎ የመጣው ፍጥጫ እና የእንቅስቃሴው ድክመቶች፣ የዴሞክራሲን ትግል ወደፊት ለማራመድ ምን መደረግ አለበት?፣ ሠላማዊ የትግል ስልት ሲመረመር፣ ... የሚሉት ይገኙበታል።

ሙሉ ጽሑፉን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ። (Read on PDF)

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!