ወያኔ ማነው?
አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት)
“... ይህ ድርጅት ከትግራይ ወደ ቀረው የሀገሪቱ ክፍል ሲሸጋገር፣ ይዞታውን እንጂ መሠረታዊ የሆነውን የፖለቲካ እምነቱን አይደለም የቀየረው፤ ማለትም በተወሰነ አካባቢ (በትግራይ) የነበረውን ይዞታ አስፍቶ በመላ ኢትዮጵያ መዘርጋት መቻሉ ብቻ ነው ልዩነቱ። ስለሆነም ከ”እነሱና እኛ” ፖለቲካዊ ጎጠኝና ጎሠኛ ጠባብ እምነቱ በመነጨ ፍልሥፍናው መሰረት ሲሠራበት የቆየውን ጠባብና ኢ-ዲሞክራሲያዊ አሠራር ቦታ ስለቀየረ ወይም ይዞታውን ስላሰፋ ሊቀይር አይችልም። ...” በማለት ሰፋ ያል የግል አስተያየታቸውን ያደረሱን አያልሰው ደሴ ናቸው።
“ወያኔ ማነው?” የሚለውን የአያልሰው ደሴን ሙሉ ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!



