በአህመድ አባጊሣ

ልባቸውን የናጠ ግን እንደ እባብ ያስቀጠቀጣቸው ግጥም

በውቧ የባህር ዳር ከተማ ቀደም ባለው እና አስከፊውን የደርግ ሥርዓት መንግሎ ለመጣል በተደረገው እልህ አስጨራሽ ትግል ግንባር ቀደም ሚና ስለተጫወቱ እንደ ሙሉዓለም እጅጉ ያሉ ታጋዮች በአንድ አለብላቢ ምላስ ባለው ካድሬ አማካይነት የሰሙት ግጥም ደስ ብሏቸዋል - ወደ 1200 የሚጠጉ በከተማዋ በሚገኘው የተንጣለለው የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመሰብሰቢያ አዳራሽ የታደሙ የንቅናቄው አባላት።

 

ነገር ግን ያ በአጣጣሉ፣ በቃላት አሰካኩ እና በስሜት ቆንጣጭነቱ ልክ ከወንበራቸው ጋር የተጣበቁ ያህል ድርቅ አድርጎ ያስቀራቸው ግጥም ብዙም ሳይቆይ ከገዥው የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) መስራች አባል ፓርቲዎች መሃከል ትልቅ ግምት በሚሰጠው በብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ውስጥ ተንሰራፍቷል ስላለው ”ሙስና”፣ ”ጥገኝነት” እና ”የግል ጥቅምን ብዙኀንን በድሎና ረግጦ ማራመድ” ስለተሰኙት መቅሰፍቶች አለብላቢው ግጥም አንባቢ ማውራት ሲጀምር የካድሬዎቹ ስሜት የተደበላለቀ ሆነ። ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ