ናኦሚ በጋሻው - ሎንግ ቢች ካሊፎርኒያ (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

በግብጽና በቱኒዚያ የታየውን ህዝባዊ እንቅስቃሴ እንደ ምሳሌ በመጥቀስ፣ ድርጅታዊ ሥራ ሳይሠራ የኢትዮጵያ ህዝብ ከዛሬ ነገ ሊነሳ ይችላል ብለው ብዙዎች ይጠባበቃሉ። እነዚህ ሰዎች እንደጠበቁትም ህዝቡ ሊነሳ ይችላል። የወደፊቱን እንዲህ ነው ብሎ በርግጠኝነት ለመተንበይ ይከብዳል። ነገር ግን ያለውን ሁኔታ ከተለያዩ አቅጣጫዎች ስናያቸው አሁን ባለው ሁኔታ ህዝቡ የሚነሳ አይመስልም።

አንዳንዶች ደግሞ በሀገር ቤት ያሉ ድርጅቶች በዚህ ወቅት ህዝቡ እንዲነሳ ጥሪ ባለማቅረባቸው ጠንከር ያለ ትችት ያቀርቡባቸዋል።

 

ህዝብ እንዲሁ በባዶ ሊነሳ አይችልም። ድርጅታዊ ሥራ ያስፈልጋል። ድርጅታዊ ሥራ ስል የፖለቲካ ድርጅታዊ ሥራ ብቻ ማለቴ አይደለም። በትምህርት ቤቶች፣ በቀበሌዎች፣ በሲቪክ ማኅበራት፣ በኃይማኖት ተቋማት፣ በኢንተርኔት፣ … የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን ለማድረግ ዜጎች መሰባሰብ አለባቸው። በዚህም ሆነ በዚያ ህዝቡ ካልተሰባሰበና ካልተደራጀ እንቅስቃሴዎች ሊኖሩ አይችሉም። … (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ