(የመጽሐፍ ዕይታ - በአቢይ አፈወርቅ)

ፍርሃት… ሽብር… ጥርጣሬ!... ዘመኑ የአደጋ ነው። በእያንዳንዱ ህልመኛ ዙሪያ የስጋት ደመና አንዣቧል። ማንም ማንንም አያምንም፤ ጠላትና ወዳጅ የማይለይበት ጊዜ!... ሁሉም ትላልቁን ወንበር ያልማል። ተጫራቹ ብዙ፤ መድረስ የሚችለው ግን ጥቂቱ ነው። ‘ጥሎ ማለፍ’ የሚችለው ብቻ።…

 

ጠላትን ጥሎ ማለፍ!... ወዳጅን ጠልፎ ማለፍ!... ፊት ለፊት ተጋትሮ መጣል!... አቅፎ ደግፎ መጣል!... ነፍስ የረከሰባት ዘመን!... ሞት የነገሰባት አገር!...

1969 ዓ.ም - ኢትዮጵያ!

ንቁ የፖለቲካ አራማጅ የነበሩት ኢህአፓና መኢሶን በከተማው ትግል በከፍተኛ ደረጃ ተዳክመዋል። ኢህአፓ ከመሰረቱ ከደርግ ጋራ አልተግባባም። ሁለቱም በማይፈቱ ልዩነቶች ተፋጠው ፍልሚያ ቆሙ። ከዚህም ከዚያም ጎራ ሞት ታወጀ… እልቂት!  (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

 

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ