አሸብር ከጀርመን This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

“መናድ” የሚለው ቃል “ና” ላልቶና ጠብቆ ሲነበብ የተለያየ ትርጉም አለው። ጠብቆ ሲነበብ ተደራጊነትን ሲያመለክት፤ ላልቶ ሲነበብ ደግሞ አድራጊነትን ያመለክታል። ለምሳሌ በቅርቡ ዶ/ር ነገደ “መናድ” ያለበት ሕገ-መንግሥት …” ሲሉ የተጠቀሙበት “መናድ”ን “ና”ን አጥብቆ በማንበብ ነው። እሱን በኢትዮ-ሚዲያ፣ በኤካዴፍ፣ … እንዲሁም ሌሎች ድረ-ገጾች ላይ ወጥቷል። (ጽሑፉን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!)። አቶ መለስ ደግሞ አላልቶ በማንበብ እንዴት እንደተጠቀሙበት እንይ። 

 

 

በየጊዜው በሚደረጉ ውይይቶችና በሚዲያ በሚወጡ ጽሑፎች ተደጋግሞ የሚሰማውን “እንደ መለስ ወያኔ ቢሆን ኖሮ ኢትዮጵያ እስከ ዛሬ ትበታተን ነበር፤ ሕዝቡ እምቢ ብሎ ነው እንጂ፤ …” የሚለው አነጋገር አቶ መለስን ሲያበሳጫቸው ቆይቷል። አሁን በቅርቡ ደግሞ፤ ዶ/ር ነገደ ጎበዜ “መናድ ያለበት ሕገ-መንግሥት” በሚል ያወጡት ጽሑፍ ከፍተኛ ፉከራ መሰል አነጋገር ሲታከልበት፤ አሁንስ በዛ ምን ባደርግ ነው ይህንን ነገር አደብ የማሲዘው ብለው ይመክሩና የሚከተለውን እርምጃ ይወስዳሉ፤ … (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ