ያሬድ አይቼህ (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)

እ.ኤ.አ. በ2011 ፓልቶክ ብቅ ስል ያዘወትርኳቸውን የፖለቲካ ክፍሎች ግምገማዎዬን ይዤላችሁ ስቀርብ በታላቅ ደስታ ነው። ግምገማው የኔ እይታ ነው፤ መቀበልም መስማማትም የለባችሁም፤ ግን አንብቡኝ። አላማዬ በፓልቶክ የመወያያ መድረኮች የሚደረጉትን ገንቢ የውይይት ተሞክሮዎች ለመጠቆምና ለማበረታታት፣ በተጨማሪም ሊሻሻሉ ይገባል ብዬ የማስባቸውን የፓልቶክ የውይይት ገጽታዎች ላይ ገንቢ ትችት ለማቅረብ ነው።

የፓልቶክ ክፍሎች መከወን የሚፈልጉት አላማ ያላቸው አድርገው ራሳቸውን ያቀርባሉ፤ ሆኖም ግን የአላማቸው ግልጽነት አጠያያቂና አሻሚ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ብዙዎቹ ገና እንደተወለደ ህጻን የመንፈራገጥና የመወራጨት ባህሪ ያላቸውና ራሳቸውን በውሉ ያልቀረጹ (define)፣ ወዴት እንደሚሄዱ፣ ምን መሆን እንደሚፈልጉ የማያውቁ ይመስለኛል። “እየታገልን ነው” የሚል እምነት ያላቸው ወገኖችም ጥቂት አይደሉም። ማንን እንደሚታገሉ፣ እንዴት የትግላቸውን ውጤት እንደሚሰፍሩና እንደሚለኩ ግን ግልጽ አይደለም።

በተጨማሪ የፓልቶክን ምንነት የሚዘነጉም አሉ። ሆኖም ግን ፓልቶክ አለ። ክፍሎቹም አሉ። ስለዚህ “ለምንድን ነው ክፍሎቹ ያሉት?” ብዬ መጠየቁ ተገቢ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ... ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ