ግርማ ካሣ

ሰሞኑን ኢትዮጵያውያንን በስፋት እያነጋገረ ያለ አንድ ነገር አለ። እርሱም የጠቅላይ ሚኒሰትር መለስ ዜናዊ መታመም ነው። ምንም እንኳን የመንግሥት ባለሥልጣናት አቶ መለስ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የተለያዩ መግለጫዎች ቢሰጡም፤ አቶ መለስ መሞታቸውን፣ ካልሞቱም ደግሞ ወደ ሥራቸው ሊያስመልሳቸው የሚችል ጤንነት እንደሌላቸው የሚናገሩ ጥቂቶች አይደሉም። በዚህ ሆነ በዚያ፣ በማንም ሰው ላይ ክፉ መመኘት ጥሩ አይደለምና መድኃኒዓለም ባሉበት ቦታ ያስባቸው እላለሁ።

 

ለሃያ ዓመታት ሀገርን ያስተዳደሩ እኝህ ሰው፣ ገለል ማለታቸው ምን አይነት እንድምታ ሊፈጥር እንደሚችል ለመገመት ይከብዳል። ነገር ግን በእርግጠኝነት መናገር የምንችላቸው ሁለት ነገሮች አሉ። የመጀመሪያው ቢያንስ ቢያንስ የአቶ መለስ ዜናዊ ሕመም ትልቅ ውይይትን በመካከላችን እንደጫረ ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ የእርሳቸው ገለል ማለት ኢትዮጵያ ያለችበትን ችግር ይፈታል ማለት እንዳልሆነ ነው። ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ