ሰላማዊ ትግል፣ ምርጫ እና መፈንቅለ-መንግሥት (ግርማ ሞገስ)
በአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርት (አንድነት) በሰላማዊ ትግልና ባህሪያቱ ክፍል አራት በአቶ ግርማ ሞገስ በስካይፕ የሚሰጠው ሥልጠና ተጠናቋል።
የሥልጠና ክፍል አራት ግብ የሚከተሉትን ማጥናት ነው፣
(1ኛ) ስለ ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ምንነት እና ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ለውጥ የሚያመጣባቸው ሦስት መንገዶች፣
(2ኛ) በዴሞክራሲ አገሮች የሚደረጉ ምርጫዎች ግባቸው እና ፎርሙላቸው ምን እንደሆነ፣
(3ኛ) አምባገነን መንግሥቶች የሚያደርጉዋቸው ምርጫዎች ግባቸው እና ፎርሙላቸው ምን እንደሆነ፣
(4ኛ) አምባገነን መንግሥቶች በሚጠራቸው ምርጫዎች ተቃዋሚ የምርጫ ፓርቲዎች ምን ማድረግ እንዳለባቸው እና በመጨረሻ
(5ኛ) በህዝብ የተመረጠን መንግሥት ከሥልጣን ለማውረድ የሚፈጸምን መፈንቅለ-መንግሥት እንዴት በሰላማዊ ትግል መከላከል እና ማስወገድ እንደሚቻል ማጥናት። ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚኽ ይጫኑ!)



