የሥልጠና ክፍል አምስት ግብ በዐፄ ኃይለስላሴ ዘመነ መንግሥት (1924 -1967)፣ በደርግ ዘመነ መንግሥት (ከ1967 - 1983)፣ እንዲሁም በህወሓት/ኢህአዴግ ዘመነ መንግሥት (1983 - 2002) የተደረጉትን ምርጫዎች በአጭር በአጭሩ መጎብኘት እና መገምገም ነው። ምርጫ 97 ግን በርከት ያሉ ትምህርቶች በመለገሱ ሰፋ አድርገን እንጎበኘዋለን። (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚኽ ይጫኑ!

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ