የድል መንገድ (ከቅዱስ)
ቅዱስ - This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
... ኢህአዴግ የማይወድቀው በጥንካሬው ሳይሆን በተቃዋሚዎች ድክመት ነው። ድክመቱ የአለመተባበር ብቻ ሳይሆን የራዕይ ድክመትም ነው። ኦባማ የዘረኝነትን እንቅፋት ጥሶ፣ በአሜሪካ ታሪክ ታይቶ በማያውቅ መልኩ ወጣቱን ያሳተፈ ፖለቲካ ፈጥሮ አሸናፊ የሆነው የተለየ እና አብላጫውን፤ በተለይም የወጣቱን ኃይል ስላሰለፈ ነው። ...



