Yederasiw Mastawesha, የደራሲው ማስታወሻእጅጋየሁ አወቀ

”... ደራሲ ተስፋዬ ራሴን ነፃ አውጥቻለሁ የሚሉትን የቀድሞ የፖለቲካ ድርጅታቸውን በመደገፍ ተቃዋሚውን፤ በተለይም በአሰብ ጉዳይ ላይ ከመለስ የተለየ አቋም የወሰዱትን ቢታገሉ፤ እየሠሩ ያሉት ”ሀገሬ” ለሚሏት ለኢትዮጵያ ወይስ ለእናታ ሀገራቸው ለኤርትራ? ልብ በሉ፣ በአሰብ ላይና የአልጀርሱን ስምምነትና የሔጉን ውሳኔ ውድቅ እናደርጋለን በሚሉት የአንድነት/መድረክ አመራር አባላት ላይ ሰፊ ዘመቻ እያካሄዱ ሲሆን፣ የአሰብን ጉዳይ አታንሱብኝ እያለ የአልጀርሱን ስምምነት ፈርሞ ያፀደቀውንና የሔጉንም ፍ/ቤት ውሳኔ ለተቀበለው ለጠ/ሚ መለስ ቡድን የፕሮፓጋንዳ ድጋፍ በመስጠት ላይ ናቸው። ታዲያ አቶ ተስፋዬ ማን ናቸው? የኢትዮጵያ ወይስ የኤርትራ ጥቅም አስከባሪ ፕሮፓጋንዲስት? ...”

 

ከላይ ያለውን አስተያየት ለኢትዮጵያ ዛሬ የላኩት እጅጋየሁ አወቀ የተባሉ ፀሐፊ ናቸው። አፕሪል 10 ቀን 2010 እ.ኤ.አ. ገበያ ላይ የዋለውን ”የደራሲው ማስታወሻ” የተሰኘውን የጋዜጠኛና ደራሲ ተስፋዬ ገብረአብን አዲስ መጽሐፍ በመተቸት እጅጋየሁ አወቀ የተባሉት ፀሐፊ የላኩልንን ሂስ በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ! ... መልካም ንባብ!

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ