‘አልወለድም’ (መስፍን ማሞ)
አልወለድም
ደራሲ - አቤ ጉበኛ
አስተያየት - መስፍን ማሞ ተሰማ
መነሻ
በተለያዩ ማህበራዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የረዥም ርቀት ጭውውት ከምናደርጋቸው ወዳጆቼ መኻል በቅርቡ ዳጎስ ያለ ፖስታ ደረሰኝ። ከፍቼ ስመለከተው የአቤ ጎበኛ አልወለድም መጽሐፍ ፎቶ ኮፒ ነበር።
እናም ዛሬ ላይ ሆኜ ከዛሬይቱ ኢትዮጵያ የፖለቲካ የኢኮኖሚና ማህበራዊ ህልውና አንፃር አቤን አነበብኩት። አንብቤ ስጨርስ ውስጣዊ ስሜቴን ከናንተ ጋር መጋራት ፈለግሁ። ብዕሬን አነሳሁ። የሚከተለውንም ከተብኩ። እነሆ አልወለድም … (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)