የዓለማየሁ ታዬ አዲስ የልጆች መጽሐፍ
ዓለማየሁ ዲባባ
ለልጆች ከሚዘጋጅ ጽሑፍ አኳያ ሲዳሰስ
ዓለማየሁ ታዬ ገጣሚ፣ ተርጓሚና ጋዜጠኛ ነው። ከዚህ ቀደም በአይነታቸውና በይዘታቸው ልዩ የሆኑ ሦስት የግጥም መድብሎችን እንዲሁም የልጆች መጻሕፍት ተርጉሞ ለሕትመት አብቅቷል። በቅርቡ ደግሞ ወጥ የሆነ አንድ የልጆች መጽሐፍ በእንግሊዝኛ ቋንቋ አሣትሟል።
ደራሲው የየምስራች መልዕክቱን ሲያደርሰኝ በሌሎቹ ሥራዎቹ ላይ እንዳደረኩት በዚህም ላይ የግምገማ ጽሑፍ (Book review) እንዳዘጋጅበት ጋብዞኝም ነበር። የዓለማየሁን ይህን የልጆች መጽሐፍ ሌሎች ቢማሩበት፣ ሰዎች ቢያነቡትም ትምህርት ሰጪነቱና የማዝናናት ዋጋው ከፍተኛ ነው እያልኩ እንሆነ በረከት፤ ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)