ቆይታ ከአቶ ሃብታሙ አያሌው ጋር
አቶ ሃብታሙ አያሌው ከቫንኩቨር ካናዳ ዘወትር ቅዳሜ ከሚተላለፈው መለከት ራዲዮ ጋር ቆይታ አድርጓል።
- አቶ ሃብታሙ አያሌው በተለይ በአሁኑ ሰአት በጎንደር አደባባይ እየሱስ መንግስት ምረጡኝ በማለት ስለሚያድለው 8ሺህ ብር ይናገራል።
- በጎንደር 5 የአንድነት አባላትና ደጋፊዎች ታስረዋል
- አቶ ሃብታሙ ለኢትዮጵያ ያለውን ምኞትና ተስፋም ተጠይቋል
- በአራት ደህንነቶች ታጅቦ ወደ ቢሮው እንደሚሄድም ያወጋዎታል
(ሙሉ ቃለ ምልልሱን ለማዳመጥ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!)