ዶ/ር ጸጋዬ አራርሶ በፎረም ፷፭

ዶ/ር ጸጋዬ አራርሶ በፎረም ፷፭፣ "መዳበርና መሻሻል የሚመጣው አሮጌውን በመታገል ሳይሆን አዲሱን በመገንባት"

ዶ/ር ጸጋዬ አራርሳ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ወቅታዊ ሁኔታዎች አስመልክቶ በጻፋቸው ተከታታይ ጽሑፎቹ የሕብረብሔራዊ ፌዴራል ሥርዓቱ ወደ ዴሞክራሲያዊነት እንዴት መሻገርና መዳበር እንደሚችል ተንትኗል። በሌላ ጽሑፉ በኦሕዴድና ብአዴን የተንጸባረቀውን ገጽታዊ ለውጥ እንዴት ወደ ጥልቅ ለውጥ /transformation/ ማምራት እንደሚቻልም አመላክቷል። ዶ/ር ጸጋዬ አራርሳ ጋር የፎረም ፷፭ቱ ያዬህ አበበ አገራችን ያለችበትን ፓለቲካዊ ሁኔታ በሰፊው ተወያይተዋል።

ሙሉውን ውይይት ለማድመጥ፣ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!