Lidetu Ayalew
አቶ ልደቱ አያሌው (ፎቶ፡ ፎርቹን)

ፎረም 65 ዶ/ር ብርሃኑንና አቶ ሽመልስን እንግዶቹ በማድረግ በአቶ ልደቱ አያሌው ዙሪያ አወያይቷል። አቶ ልደቱ በኢትዮጵያ ፓለቲካ አነጋጋሪ እና ትኩረት ሳቢ ፓለቲከኛ ቢሆኑም፤ የቅንጅት አለመግባባት በአቶ ልደቱ ላይ ያደረሰውና እስካሁንም የሚያደርሰው አሉታዊ ድባብ ቀጥሏል። ይህ ለምን ሆነ? የአቶ ልደቱ ፓለቲካዊ ፋይዳ ምንድን ነው? አቶ ልደቱ ወደ ቀድሞው ፓለቲካዊ ሞገስና ተሰሞነታቸው እንዴት መመለስ ይችላሉ?

በጉዳዩ ላይ የተወያዩትና የግል ሃሳባቸውን የሰጡት አቶ ሽመለስ በዛብህ በስዊትዘርላድ ነዋሪና የአውሮፓ፣ የአፍሪካና የአውስትራሊያ የቅንጅት ድጋፍ ሰጪ የቀድሞ ቃልአቀባይ የነበሩት፤ እንዲሁም የማኅበራዊ ሳይንስ ተመራማሪው ዶ/ር ብርሃኑ ለንጅሶ ናቸው።

ሙሉውን ውይይት ለማድመጥ፣ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!