“የአንድነት መርኅ ይከበር!” የሚሉት ወገኖች፤ “… በሃሳብ የተለዩ አባላትን የማስወገድና የማጥፋት ልክፍት የተጠናወተው የአንድነት ሥራ አስፈፃሚ ቡድን ለውይይት በሩን በመዝጋት ሕገወጥ ውሳኔዎችን እያሳለፈ ይገኛል …” በማለት በሦስት ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ አውጥተዋል።

 

በዚሁ መግለጫቸው ላይ ያነሷቸው ነጥቦች፤ 1. አንድነት በሕግ አግባብ “መድረክን” አልተቀላቀለም፣ 2. በሕገ-ወጥ መንገድ የተጠራ ጠቅላላ ጉባዔ በፓርቲያችን ህልውና ላይ ውሳኔ ማሳለፍ አይቻልም፣ 3. የአንድነት ፕሮግራምና ደንብ አይሸራረፍም፣ … የሚሉት ናቸው። ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

 

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!