የወ/ት ብርቱካንን እስር አስመልክቶ ከስዊዘርላንድ የአንድነት ድጋፍ ሰጪ መግለጫ
የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ሊቀመንበር የሆኑትን የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳን መታሰር አስመልክቶ በስዊዘርላንድ የፓርቲው ድጋፍ አደራጅ ጊዜያዊ ኮሚቴ "እንደገና አሁንም እንደገና ለአሣር - እስር" በሚል መግለጫ አውጥቷል። ሙሉ መግለጫውን በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ።