Coronavirus illustration

ኮሮና ቫይረስን በምስል ለማሳየት በበሽታ ቁጥጥርና መከላከል ማዕከል የተሠራጨ

አንዱ ኢትዮጵያዊ ነው

ኢዛ (እሁድ መጋቢት ፮ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. March 15, 2020)፦ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሦስት ተጨማሪ ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ መገኘታቸው ታወቀ።

እነዚህ ሰዎች በቅርቡ የኮሮና ቫይረስ ከተገኘበት ጃፓናዊ ጋር ንክኪ የነበራቸው ናቸው ተብሏል። (ኢዛ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ