Ethiopia Zare (እሁድ ሰኔ 29 ቀን 2000 ዓ.ም. July 6, 2008)፦ በዋሽንግቶን ዲሲ ግንቦት 7 ንቅናቄ ለመጀመሪያ ጊዜ በሰሜን አሜሪካ ከህዝብ ጋር ሰኔ 28 ቀን 2000 ዓ.ም. (ጁላይ 5 ቀን 2008) ባደረገው ውይይት ላይ አቶ ሙሉነህ እዩኤል "ኑ እንተባበር! ወቅቱ የሚጠይቀውን የትግል ስልት እንምረጥ፣ ሀገራችንንም ከጥፋት እንታደጋት" በሚል ርዕስ ንግግር አድርጓል።

በዚህ ውይይት ላይ አቶ መስፍን አማን፣ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ፣ አቶ ኤፍሬም ማዴቦ፣ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ እና ዶ/ር ግደይ አሰፋ ግንቦት 7 የፍትህ፣ የነፃነትና የዴሞክኢራሲ ንቅናቄን በመወከል ተገኝተዋል። አቶ ሙሉነህ ሰኔ 23 ቀን አሜሪካን ገብተው ንቅናቄውን መቀላቀላቸው ይታወቃል። (የአቶ ሙሉነህ እዩኤልን ንግግር አስነብበኝ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ