ሦስት “ጨንበላላ” ቪዲዮዎች - ዮሐንስ በቀለ (ቶክቻው)
ከዚህ በታች “ጨንበላላ” የተሰኘው ዘፈን ሦስት የተለያዩ ቪዲዮዎችን ያገኛሉ። ቪዲዮ አንድ - “ጨንበላላ” በተሰኘው የዮሐንስ በቀለ (ቶክቻው) ዘፈን የተቀናበረ በአኒሜትድ የእንስሳት ዳንስ ሲሆን፣ ቪዲዮ ሁለት (ከቪዲዮ አንድ በታች ያገኙታል) - በኦፊሴል የተለቀቀው “ጨንበላላ” ቪዲዮ ነው። ቪዲዮ ሦስት ደግሞ “ጨንበላላ 2” የሚል መጠሪያ የተሰጠው የቪዲዮ ክሊፕ ነው።
ቪዲዮ ፩ - እንስሳት የሚደንሱበት
ቪዲዮ ፪ - "ጨንበላላ" ክፍል አንድ ዋና ቪዲዮ
ቪዲዮ ፫ - "ጨንበላላ" ክፍል ሁለት ዋና ቪዲዮ



