ከአዘጋጁ ለኃይማኖት ሰበካ ብዙዎቻችን ልባችን ክፍት አይደለም፤ ቢገባንም ባይገባንም። "ጥቁር ነኝ፤ ነገር ግን ውብ" የሚለው የመጋቢ ሐዲስ በጋሻው ደሳለኝ ስብከት ሙሉ ትኩረቱ በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያዊነት ዙሪያ ነው። የ፩፡፪፡፳ ሰዓት ሰበካ ነው። ይህን ስብከት ለመስማት እርስዎ የሚከተሉት የኃይማኖት ተቋም ከሰባኪው ጋር የማይገናኝ ቢሆን እንኳ ትዕግስትዎትን ፈትነው የማያውቁ ከሆነ፤ በዚህ አጋጣሚ ይፈትኑ ዘንድ ስብከቱን ጋብዘንዎታል። በእርግጥ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ከትናንትና ከዛሬ ጋር ለማወዳደር፣ ለመገንዘብና ለማገናዘብ ልብዎ ፈቃደኛ ከሆነ ትዕግስተኛነትዎትን ያረጋግጣሉ። (ለማድመጥ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!)

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!