የአቶ መለስ ቃሉ

ቅዱስ ያሬድ (ከኖርዌይ) This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

ደርግ ለገደለው

ብዙ ላንገላታው

እኔ ፈራጅ አለው

17 ዓመት ብዙ ታግያለው

ሁሉን እንደሥራው

እኔ እከፍለዋለው።

ይሄ ነበር አሉ

የአቶ መለስ ቃሉ።

ድሮም የሰው ቃል ነው

እኛም አገኝነው

ዲሞክራሲ ካሉ እስር ቤት በሽ ነው

የኑሮ ውድነትም እኛ ጋር እድገት ነው።

ደርግ ከፈጸመው

እሱ ካደረገው

እኛ የምንገለው

ትንሽ ቢበልጥ ነው።

ዋና መለያችን የ20 ዓመት ሥራችን

በአንቀጽ 39 ሀገር መክፈላችን

ተቃዋሚ ፓርቲን

አሸባሪ ብለን ቶሎ ማሰራችን።


ቅዱስ ያሬድ (Norway)

 

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ