አስቀድሞ የተጻፈ (ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ)
ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ
አስቀድሞ የተጻፈ ነው የሰው ልጅ
የሚውል፣ የሚያድርበት፣ የሚረግጠው ስፍራ፣
ከዛ እልፍ ዝንፍ አይልም።
የኔ ቶሮንቶ ነው ለሰሞኑ የተመደበልኝ ጎራ።
ታዲያ ይችን ዓለም እስከምለቅ፣
ወዴት ይሆን ቀጥሎ እግሬ የሚያመራ?
ኦክቶበር 18 ቀን 2015 እ.ኤ.አ.
ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ
አስቀድሞ የተጻፈ ነው የሰው ልጅ
የሚውል፣ የሚያድርበት፣ የሚረግጠው ስፍራ፣
ከዛ እልፍ ዝንፍ አይልም።
የኔ ቶሮንቶ ነው ለሰሞኑ የተመደበልኝ ጎራ።
ታዲያ ይችን ዓለም እስከምለቅ፣
ወዴት ይሆን ቀጥሎ እግሬ የሚያመራ?
ኦክቶበር 18 ቀን 2015 እ.ኤ.አ.