ይኼ ነው ጥላሁን

አብርሃም ሠለሞን ( This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. )

(PDF)

ታላቅ የዜማ ሰው የወገን መመኪያ፣

ጥላሁን ገሠሠ ክብር ነህ ለኢትዮጵያ።

በስምህ በዝናህ ሁሉም ያከበረህ፣

ለሕፃን ለአዋቂው የአፍ መፍቻ ቋንቋ ነህ።

 

(ለክቡር ዶክተር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ስለሀገር ወዳድነቱና ስለሠራው ድንቅ ነገር ሁሉ “ይበል!” የሚያሰኝ ድርጊት ነውና በጎልዳፋ ብዕር መልካም ስሙን ለማንፀባረቅ የተፃፈ ግጥም ነው። ይህ ግጥም በስኳር በሽታ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ገንዘብ ለማሰባሰብ ክቡር ዶክተር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ በምድረ አሜሪካ ሚኒሶታ በሄደ ጊዜ ስለመልካም ግብሩ የተነበበለት ነው።) ሙሉውን ግጥም በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

 

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ