የረቡዕ ግጥም ፬ኛ ዓመት፣ ቁ. ፬

ሚጥለውን ያውቃል የዕለቱ በረዶ
ሚጥለውን ያውቃል
ቀኑን ተመልክተህ እወድቃለሁ አትበል
እውነተኛ ኾኖ አይረጋም ያንተ ቃል
እሱ በፈለገው ባሻው ቦታ ወርዶ
ሚጥለውን ያውቃል የዕለቱ በረዶ
ወለላዬ ከስዊድን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)