ክንፈሚካኤል ገረሱ

አፈር መስሎ አፈር ልሶ፣

ጭቃ ለብሶ ጭቃ ጎርሶ።

ከቀዩ አፈር ከቀያቴው፣

ተዋህዶ ከላቆጠው፣

ጠቁሮ መሮ ከመረሬው።

ተበትኖ በያለበት በተራራ በሜዳ አረህ፤

ስንቱን ጎዳ ስንቱን ፈጀ የጭቃ እሾህ።

ክንፈሚካኤል ገረሱ
ጥር 13 ቀን 2009 ዓ.ም.

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ