ምላሽ ለዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ (ወለላዬ)

Dr. Fikre Tolossa. ዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳየእንቅልፍ ምቀኛ

(ዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ)

እወራረዳለሁ በአንድ ሚሊዮን ብር

ሸለብ ሲያደርግህ ነው ስልክህ የሚል ቅርርር!

ሚያዝያ 9፣ 2008 ዓ.ም. (አፕሪል 17፣ 2016 እ.ኤ.አ.)፤ ምንጭ፡- ፌስቡክ

ምላሽ ለዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ

ለንቅልፍህ አትሳሳ

(ለዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ)

ወለላዬ

ይከሰታል አዎን! ልክ ነህ ዶክተሬ

የት ይጠፋል ብለህ የሚል ፍቅሬ ፍቅሬ

ደግሞም ትክክል ነው እንዳተ ለሚጽፍ

በዚህ በአሁን ጊዜ ምን ይሠራል እንቅልፍ

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ