በንቁጣጣሽ! ምን ቀጠፈሽ? (ወለላዬ)

ወለላዬ ከስዊድን

(ግጥሙን በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

ዘመን ፊትሽ ተከምሮ

ለአርቲስት ሰብለ ተፈራ / Artist Seble Tefera

እየታየ ሥራሽ አምሮ

እንቁጣጣሽ አንድ ብለሽ

አርባ ድረስ ዕድሜ ቆጥረሽ

እንደ ቤቶች የሳቅ ተውኔት

እንደ ጨቤ ስካር ሕይወት

ሞት ራሱን ያሾፍሽበት

ለምንድነው? በይ ንገሪኝ

እባክሽን አደብቂኝ

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ