የረቡዕ ግጥም ፪ኛ ዓመት፣ ፳፱
እንዳታለቅሱብኝ
ከዚህ ዓለም ስቃይ
አረፈ እያላችሁ
ለቀብር ስትወስዱኝ
በሳጥን ከታችሁ
እንደገና እናንተው
እንዳታለቅሱብኝ
እኔ ነኝ አልቅሼ
መቀበር ያለብኝ
ሙሉውን አስነብበኝ ...እንዳታለቅሱብኝ
ከዚህ ዓለም ስቃይ
አረፈ እያላችሁ
ለቀብር ስትወስዱኝ
በሳጥን ከታችሁ
እንደገና እናንተው
እንዳታለቅሱብኝ
እኔ ነኝ አልቅሼ
መቀበር ያለብኝ
ሙሉውን አስነብበኝ ...በሽበቴ ሳቀች
ከኔ ተነጥላ ርቃ እየሄደች
ሜዳ አልበቃ ብሏት እየፈነጠዘች
በተጨማደደ የፊቴ ገጽታ
ከከንፈሬ መሀል በወጣው ፈገግታ
ታምር እንዳየ ሰው እየተደነቀች
በወላቃ ጥርሴ በሽበቴ ሳቀች
እንዲህ የናቀችኝ እንዲህ የገረምኳት
ሌላ እንዳትመስላችሁ ወጣትነቴ ናት
ሙሉውን አስነብበኝ ...(ወለላዬ ከስዊድን)
ዳሪ
ወዳጄ እንደምነህ - ውዱ ጎረቤቴ
ባለህበት ቦታ - ይድረስህ መልዕክቴ
የልጄ ሠርግና - የሟች ልጅህ ቀብር
አንድ ላይ መሆኑ - ፈጥሮብኛል ችግር
ሙሉውን አስነብበኝ ...አሆ:'( ...
ያውና ያውና
ይታያልና
አዎ( ...
የቁርጥ ቀን ዜና
ይሰማል ገና
አርባ ቀን ቆጥራችሁ
አታውጡልኝ ቁርባን
እኔ ነኝ የማውቀው
የሞትኩበትን ቀን
ያሁኑ መራቅ ነው
ከጎናችሁ መጥፋት
አላያችሁኝም
በቁሜ እኔ ስሞት
ሙሉውን አስነብበኝ ...