ኑሮ በመፈክር
ጌቱ ኃይሉ
አቶ ዠ 57 ዓመታቸው ነው። መተዳደሪያ አላቸው። እንዴት ያለ ሙያ!! ባሥራ ሰባት ዓመታቸው የጀመሩት። አርባ ዓመት ሙሉ ያለማቋረጥ እየሠሩ ያሉት። ሰዉ ከሥራው በመንግሥት ለውጥ፣ በሰበብ ባስባቡ ሲባረር እሳቸው ሥራ አላጡም። ሥራቸው መፈክር አድምቆ መጻፍ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ጌቱ ኃይሉ
አቶ ዠ 57 ዓመታቸው ነው። መተዳደሪያ አላቸው። እንዴት ያለ ሙያ!! ባሥራ ሰባት ዓመታቸው የጀመሩት። አርባ ዓመት ሙሉ ያለማቋረጥ እየሠሩ ያሉት። ሰዉ ከሥራው በመንግሥት ለውጥ፣ በሰበብ ባስባቡ ሲባረር እሳቸው ሥራ አላጡም። ሥራቸው መፈክር አድምቆ መጻፍ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ልጇ ነፍሰ ገዳይ - ስለሆነ እርጉም
እሱን የወለደች - እናቱ ትረገም
ብለው ሲናገሩ
እያሉ ሲያወሩ ...
አትረገም ብዬ - ልጽፍ አሰብኩና
ትረገም ሆነብኝ - «አ»ን እረሳሁና
ሙሉውን አስነብበኝ ...እየተከፉ ጥርስ መግለጥ
እየጸለዩ ማላገጥ
እያነከሱ መሮጥ
እየጾሙ መጠጥ
ተፈጥሮም ይሄን ብታይ
እየዘነበ ፀሐይ
ሙሉውን አስነብበኝ ...(ወለላዬ ከስዊድን)
ለረጅም ዓመታት፣
ለብዙ ዘመናት፣
ፓርቲ ሲጠልዘኝ፣
መንግሥት ሲረግጠኝ፣
ሙሉውን አስነብበኝ ...እናቴ ጭንቀትዋን መግለጽ ስትቸገር
ወልደህ እየው ብላ ትናገረኝ ነበር
ወልጄስ አየሁት ልክ ናት እናቴ
እንደምን ልውለዳት እንድትገባኝ ሚስቴ
ሙሉውን አስነብበኝ ...