ጋዜጠኛ: ክቡር አቶ መለስ ሰዎች አስከትለው
ባቡሩን መረቁ በስፍራው ተገኝተው
አዝማሪ: መለስ አልሞቱም ወይ? እንዴት ነው ነገሩ
ሲጠሩ ሰማሁኝ ሲመረቅ ባቡሩ
ሙሉውን አስነብበኝ ...በዘንድሮው ምርጫ መራሹ ኢህአዴግ
ቁጥር ማከፋፈል ለፓርቲዎች ሲያደርግ
እሱ የሚወስደው የአሸናፊ ድርሻ
ምን ያህል እንደሆን በስተመጨረሻ
ምርጫ ጣቢያ ሳልሄድ ከቤቴ ሳልወጣ
ውጤቱን አውቃለሁ ስንት እንደሚያመጣ
ሙሉውን አስነብበኝ ...የፍቅር፡ የተስፋ እ'መቤት
የነጻነት ምንጭ፤ የደም ውጤት፡
ሰው የመሆን መለኪያ፡
የውበት ጥግ አምሳያ፡
የነጻነት ምልክት፡ መለያ፤
ሙሉውን አስነብበኝ ...(ወለላዬ ከስዊድን)
ታላቁ መጽሐፍ መጽሐፈ መክብብ
ምዕራፍ አስራ አራት በአንክሮ ሲነበብ
«... የገዢዎች ቁጣ ሲነሳብህ ችግር
እንዳትነቃነቅ ካለህበት አገር ...»
በሚለው የጸናህ የቆየህ በቃሉ
ለካ! አንተ ኖረሃል ተሜ ባለውሉ
ሙሉውን አስነብበኝ ...