ቴዲ አፍሮ (ከትንሣዔ)
ቴዲ አፍሮ
ከትንሣዔ - ነኀሴ 2000 ዓ.ም. (በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ)
የኮራ ባገር የተዋበ፣
ሀቅ ያወቀ ቀልብ የሳበ።
ያገር ኩራት የአንድነት ፈርጥ፣
የእናቴ ልጅ የሕዝቤ ጌጥ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ቴዲ አፍሮ
ከትንሣዔ - ነኀሴ 2000 ዓ.ም. (በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ)
የኮራ ባገር የተዋበ፣
ሀቅ ያወቀ ቀልብ የሳበ።
ያገር ኩራት የአንድነት ፈርጥ፣
የእናቴ ልጅ የሕዝቤ ጌጥ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ሮጬ ላሯሩጣቸው
እንግዳ ታደሰ ከኖርዌይ
ግጥሙን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!
የድል ጎህ ቀደደ
አብርሃም ሰሎሞን (ሚኒሶታ አሜሪካ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. )
የድል ጎህ ቀደደ ድል ማድረግ ጀመረን፡
ገና በጠዋቱ በአዲስ ክብረ ወሰን።
ጥሩነሽ ዲባባ ኢትዮጵያን ወክላ፡
ፊት ቀድማ ገብታለች ዓለም አስከትላ።
ከሀገሬ - ነኀሴ 2000 ዓ.ም.
ኧረ እነግርሃለሁ አይደለንም ጀግና
ዓለም ያደነቀን እኛን መች ሆነና
በአያት ቅድም አያት በጥንት ታሪካችን
በእርግጥ ተከብረናል በጀግንነታችን
ሙሉውን አስነብበኝ ...ከእንቆጳ (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)
"ፍቅር አጥተን እንጂ በራብ የተቀጣን
አፈሩ ገራገር ምድሩ መቸ አሳጣን"
የቴዲን ዜማዎች ስንሰማ ቃላቶቹን እናስተውላቸዋለን? ወይስ ከውስጡ መርጠን ለእኛ የሚስማማንን ብቻ ነው የምንሰማው? ለምሳሌ፦
"ባስራ ሰባት መርፌ በጠቀመው ቁምጣ
ለለውጥ ያጎፈረው ሥልጣን ላይ ሲወጣ ..." የሚለውን
ሙሉውን አስነብበኝ ...