ይድረስ ለአቶ መለስ (ወለላዬ)
ይድረስ ለአቶ መለስ
ከወለላዬ (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.) (Read on PDF)
«ትዕቢትና ኩራት የሞሉት አናት ሰይፍና ጎራዴ የመቱት አንገት አይገላገሉም እንዲህ በቀላሉ እመሬት ላይ ወድቀው ሳይንከባለሉ።» ከበደ ሚካኤል |
ኢትዮጵያዊ ባህል አክብሮት ሳይቀንስ፣
ይሄ ደብዳቤዬ ይድረስ ለአቶ መለስ።
ሥልጣንን ጨብጠው ከቆነጠጡበት፣
እስከ ዛሬ ድረስ አስራ ሰባት ዓመት፣
ኢትዮጵያዊነትን ባህል ልምድ ጥሰው፣
ህዝቡን በቋንቋና በጎሣ ከፋፍለው፣
በፊርማዎ አጽድቀው አገር በመገንጠል፣
ወደብ አልባ አድርገው ባንዲራን በማቅለል፣
ሙሉውን አስነብበኝ ...