ደሞ የምን ማልቀስ!! (እንግዳ ታደሰ)
ከእንግዳ ታደሰ
ደሞ የምን ማልቀስ
ያልፈጠረበትን ቴዎድሮስ
የገጸ ፊቱ እምባ ማበስ
ኮስተር ሲል እንጂ የሚለው ደስ
ከእንግዳ ታደሰ
ደሞ የምን ማልቀስ
ያልፈጠረበትን ቴዎድሮስ
የገጸ ፊቱ እምባ ማበስ
ኮስተር ሲል እንጂ የሚለው ደስ
ግርማ ካሣ - መጋቢት 2000 ( This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. )
ከአሥራ አራት ዓመታት ስደት በኋላ አገሬን ለማየት ግንቦት ሰባት 1997 ዓ.ም. አዲስ አበባ ገባሁኝ። የታሪካዊውን ምርጫ ሁኔት ለመከታተል ዕድል አግኝቼ ነበር። ዛሬ ስለ ምርጫው ማወራት አልፈልግም። ነገር ግን ከፒያሳ ወደ መገናኛ ለመሄድ ሚኒባስ ውስጥ ገብቼ ያጋጠመኝን ላጫውታችሁ እፈልጋለሁኝ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...እህ ዛዲያማ! (PDF)
ከወለላዬ
በአንድ ጎጆ
እህ ዛዲያማ!
አንድ ቁርንጮ ይነጠፍና፣
ምርጫ በይፋ ይታወጅና
ሙሉውን አስነብበኝ ...ትንሣኤሽ መቼ ነው?
ፊልጶስ - ከሆላንድ
በተንኮል ላይ ተንኮል፣ በክፋት ላይ ክፋት
በረሃብ ላይ ረሃብ፣ በስደት ላይ ስደት፤
በጦር ላይ ጦርነት፣ በውድመት ላይ ውድመት
ሙሉውን አስነብበኝ ...