“የፓርቲዎች የሥነምግባር ሕግ” በኢህአዲግና በተቃዋሚዎች መካከል መፈረሙን ተከትሎ የመድረክ መሥራች የሆኑት አቶ ስየ አብርሃ “ሥነምግባር ሲሉ …” በሚል ርዕስ ሀገር ቤት በሚታተመው “አዲስ ነገር” ጋዜጣ ላይ ኅዳር 5 ቀን 2002 ዓ.ም. ዕትም ላይ አስተያየት ሰጥተው ነበር። የአቶ ስየን አስተያየት አስመልክቶ አቶ ልደቱ አያሌው ደግሞ “እነ አቶ ስየና የስምምነት ጥላቻቸው፤ ‘አርባ ዓመት ውቅያኖስ ውስጥ የኖረ አለት መዋኘት አይለምድም’ …” በሚል ምላሽ ሰጥተዋቸዋል። የሁለቱንም ወገኖች አስተያየት ለአንባብያን ግንዛቤ ይረዳ ዘንድ አቅርበነዋል። መልካም ንባብ!!

 

የአቶ ስየ አብርሃን “ሥነምግባር ሲሉ …” የሚለውን ጽሑፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ። … የአቶ ልደቱ አያሌውን “እነ አቶ ስየና የስምምነት ጥላቻቸው፤ ‘አርባ ዓመት ውቅያኖስ ውስጥ የኖረ አለት መዋኘት አይለምድም’ …” ምላሽ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!