ከኮሎኔል አሥራት ቦጋለ

1. ለአቶ መለስ ዜናዊ እና ለወያኔ ድርጅት፣

2. ለአቡነ ጳውሎስ፣

3. በየጊዜው ከሚነፍሰው ነፋስ ጋር ለምትነፍሱ ብሌጣ-ብልጥ ሆድ-አደሮች፣

4. ለተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችና ድርጅቶች፣

5. ለመለዮ ለባሹ ሠራዊት፣

6. ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ፣

ከሁሉ በማስቀደም በየአቅጣጫው ሁላችሁንም ከሚያጋጥማችሁ ስህተቶች እየተገታችሁ ወደ ቁምነገር በመመለስ በጎ በጎውን እንዲያሳስባችሁ እመኝላችኋለሁ። እውነት እንደሬት የምትመር እንደ ኮሶ የምታንገፈግፍ ስለሆነች ብዙ ጊዜ አቅራቢያዎቿን ትሰዋለች።

 

እግዚአብሔር ዕድሜና ማስተዋል ሰጥቶኝ ከዛሬ 50 ዓመት በፊት ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ ባለሁበት ዘመን ሁሉ ባለማቋረጥ የሀገሬ የኢትዮጵያ ጉዳይ ሲያሰጋኝ፣ ሲያሳስበኝና፣ ሲያሰቃየኝም በመኖሩ እውነት ነው ብዬ ካመንኩበትና መሆን ይገባዋል ብዬ ካሰብኩበት ጥቂቱን ልገልጽላችሁ እወዳለሁ። ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ)

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!