... ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? (ክፍል ሦስት) - አያልሰው ደሴ
የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? ክፍል ሦስት (ከክፍል ሁለት የቀጠለ)
ከአያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት)
ሐ) አገር ወዳድና ህዝባዊ (ዴሞክራሲያዊ) ኃይሎች፤
ከፍ ሲል በ’ለ’ ስር ለማሳየት እንደተሞከረው ለሀገራችንና ለህዝቧ አዎንታዊ ለውጥን ለማስገኘት በልዩ ልዩ መልክ የሚጋገለውና በጥቅሉ ”ተቃዋሚ ክፍል” የተባለው ወገን ሥልጣን ላይ ካለው ገዥ ክፍል ከኢህአዴግ ጋር የሚኖረውን አንፃራዊ አሰላለፍ በተገቢ መመርመር ያስፈልጋል።
ትግሉ ጣምራ መሆኑ ግልፅ ነው። በአንድ በኩል መሠረታዊና እንደ ልዕለ-ግብ የሚቆጠረው ለኢትዮጵያ ህዝብ ፍትኅን፣ እኩልነትንና አስተማማኝ አንድነትን የሚያጎናጥፍ ሕገ-መንግሥታዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት … (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)