... ኢህአዴግ፤ ከዚኽ ወዴት? (ክፍል ስድስት - አያልሰው ደሴ)
የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር-ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ፤ ከዚኽ ወዴት? ክፍል ስድስት
አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት)
ሐ-፩፦ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ቅንጅት (ኢዴኃቅ) ...፣
በተጨማሪም ከዚኽ በላይ እንዳየነው ኢዴኃቅ እንደኢትዮጵያዊ ድርጅቶች ስብስብ ኢህአዴግ በኢትዮጵያ ላይ የተያያዘውን የጥፋት አቅጣጫ ለማስቀየርና ለሀገር አንድነትና ለህዝባዊ ሥርዓት እውን መሆን የሚያደርገው ትግል ሁሉ-አቀፍ እንዲሆንና የበለጠ እንዲጎለብት በማሰብ፣ በሱ (በኢዴኃቅ) ውስጥ ያልተካተቱና በሀገሪቱ ላይ ለውጥ እንዲመጣ የሚሹ ፀረ-ኢህአዴግ ኃይሎች እንዲሰባሰቡ ያልተቋረጠ ጥረት አድርጓል።
ምንም እንኳን እንደኢህአዴግ ጎሣን/ቋንቋን መሠረት ባደረገ ፍልሥፍና የተደራጁ፣ በአንድ አውራ ድርጅት (በህወሓት) ፍፁም የበላይነትና ሙሉ ቁጥጥር የሚሽከረከሩ አባል ድርጅቶችን ያቀፉ ሳይሆን፣ ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)