ይሄይስ አዕምሮ

ትናንት ማታ የድረ ገጽ ዜናዎችን ሳነብ ያየሁት አስገራሚ ዜና በሌላ ጉዳይ ላይ ልጽፍ ተነሳስቼ የነበርኩትን ሰውዬ ወዲያውኑ አስለወጠኝ። ብቻየን በሳቅ ስንከረከር የራሴው የሳቅ ማሚቶ እንደገና እያሳቀኝ በቶሎ ላቆም አልቻልኩም - አስመሸኝ። የወያኔ ገልቱ ሥርዓት እንዴቱን ያህል የወዳጆቹን ብቻ ሳይሆን የጠላቶቹን ጭምር አንጀት በሚበላ አሳዛኝ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ስገነዘብ እኔ ራሴም ሆዴን ባር ባር አለው፣ ክፉኛ ተንቦጫቦጨለት፣ ሲያልቅ አያምር አሉ። የምሬን ነው።

 

”አትፍረድ ይፈረድብሃል” ነውና በሰው ጭንቀት እንዳናላግጥ አደራችሁን። ወያኔ በጣም አሳሳቢና አስከፊ የኅልውና ደረጃ ላይ ደርሷል። አሁን ማን ይሙት ወያኔ ባይጨነቅና ባይጠበብ ኖሮ የረር ገዳም ውስጥ ገብቶ ”ባለከዘራውን ንጉሥ ውለዱት! አለበለዚያ ሁላችሁንም እጨርሳችሁዋለሁ!” ብሎ መናንያንንና ምዕመናንን ሊፈጅ ፌሬራል ያዘምት ነበር? ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!