የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር-ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ፤ ከዚኽ ወዴት? ክፍል አስራ ሁለት

አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት)

ሐ፣፬፦ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ሕብረት (ኢተፖድሕ)፣ ፓሪስ ሁለት ከዚህ በላይ እንደተጠቀሰው ደርግ ሲወገድ የህዝባችን ምኞትና ጥባቆ ለዝንታለም ቀስፈው የያዙት የአመረባገነን ስርአቶች አዙሪት እንዲያከትምና መሰረታዊ የሆኑና ስር የሰደዱ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ የወል ችግሮቻችን በሰከነ ሀገራዊ የእርቅና ሰላም ሂደት የሚፈቱበት መንገድ ይመቻች ይሆናል የሚል ነበር።

 

ይሁንናም በወቅቱ ደርግን የተካው የህወሓት/ኢህአዴግ ”የሽግግር” መንግሥት የተከተለው ሂደት የለውጡ አቅጣጫ ህዝቡ በጉጉት በጠበቀው መልክ ሳይሆን የዴሞክራሲው መንገድ ፈር እየለቀቀ እንዲሄድና ህዝባችንን ልዩነት ማስፋትን የግድ በሚያስከትል ጎሣን/ቋንቋን መሠረት ላደረገ ከፋፋይ መንግሥታዊ መዋቅር እያደላደለ፣ እራሱንም ወደ አንድ ፓርቲ ፍፁም አምባገነን የአገዛዝ ሥርዓት እያመቻቸ መገኘቱ ግልጥ ነበር። ለዚያ .. (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ