በበገዛ አገራችን አስታራቂ ሽማግሌና እውነተኛ ዳኛ ጠፍቷል ብለን ብዙዎቻአችን ተስፋ ቆርጠን ተቀምጠን ነበር። ለምን ተስፋአንቆርጥ ወገኖቼ? ለምን አናዝን? ከዛሬ መቶ አመት በፊት አጤ ምኒሊክ በደል ፈጽመዋል ብለው ዛሬ የበቀል ሰይፋቸውን ከሰገባው መዘው የንጹሀንን ደም ለማፍሰስ የሚታደሙትን ስናይ አስታራቂ ጠፋ ብለን ለምን ተስፋ አንቆርጥ?  (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ