ተስፋዬ ገብረአብ

በስደት በከተምኩባት የስደት ጎጆዬ በፀጥታ ተቀምጬ፣ ”የስደተኛው ማስታወሻ”ን የአርትኦት ስራ እየሰራሁ ሳለ አንድ ጓደኛዬ የኢሜይሌ መልእክት ላከሌኝ።

”ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ስላንተ ተናግረዋልና አንብበው” የሚል ነበር መልእክቱ።

በተጠቆምኩት ሊንክ ገብቼ ቃለመጠይቁን አነበብኩት። እናም በእውነቱ የነጋሶ ቃለመጠይቅ ልቤን ክፉኛ ስለነካው፣ የአርትኦት ስራዬን አቋርጬ ይችን ወግ ጫርኩ።

* * *

የእንባ ከረጢቴ ባይደርቅ ኖሮ በነጋሶ ቃለመጠይቅ ስቅስቅ ብዬ አለቅስ ነበር። ዳሩ ምን ያደርጋል? ማልቀስ ካቆምሁ ቆየሁ። የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ እንዲህ ችግር ላይ ይወድቃሉ ብሎ ከቶ ማን ያስባል? በቃለመጠይቁ ከገለፁልን ጥቂቱን ልቀንጭብላችሁ፣ ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ