ተስፋዬ ገብረአብ

በዚህ ሰሞን “የዋህ አዛውንት” በሚል ርእስ ያሰፈርኩትን አጭር መጣጥፍ አስመልክቶ አንዳንድ አሉታዊ አስተያየቶችን አንብቤያለሁ። እናም “ዶክተር ነጋሶ ተርበዋል፣ ተጠምተዋል” በሚል ርእስ ታትሞ ያነበብኩት ቃለመጠይቅ እጅግ እንዳስገረመኝ ተጨማሪ አስተያየት ማከሉን ወደድኩ።

 

ዶክተር ነጋሶ የቤታቸው ጣሪያ ውሃ እንደሚያፈስና ቀዳዳውን በላስቲክ እየሸፈኑ ክረምቱን እንዳሳለፉ ተናግረዋል። እስኪ በድጋሚ እናጢነው? በርግጥ ለጣራ ቆርቆሮ መበሳት ችግር የነጋሶ አቅም ላስቲክ መሸፈን ብቻ ነበር? እኔ እስከማውቀው ለቆርቆሮ መቀደድ ችግር መፍትሄው ሌላ ቆርቆሮ መተካት ነው። ያን ማድረግ ደግሞ ከነጋሶ አቅም በላይ አልነበረም። ነጋሶን ከሚያክል የተቃዋሚ ድርጅት መሪ በዚህ ደረጃ ስለ ግል ችግር መስማትም የሚጠበቅ አልነበረም። ምክንያቱም የዚህ ዘመን አንገብጋቢ ጉዳይ የሃገሪቱ የህልውና ጣሪያ መቀደድ እንጂ የነጋሶ ጣሪያ ጉዳይ አይደለም። ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ