እስክንድር ነጋ (ከአዲስ አበባ)

ጥድፊያ፣ ጥድፊያ፣ ጥድፊያ ሰዓቱ እየደረሰ ነው። ገና መጣጥፉ አላለቀም፤ ይቀረዋል። መጻፍ ... ማረም፣ ... መሰረዝ ... እንደገና መጻፍ፤ ማስተካከል ... ምን ማለቂያ አለው ... ሁለት ሰአታት ይቀራሉ ... ለመጨረሻዋ ቡና ጊዜ አለ። እፎይ! ... የአርብ የግማሽ ቀን ውሎ ይህንን ይመስላል ... ለእኔ ለጸሀፊው። በዋሽንግተን ካለው ግዙፉ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ጋር የአርብ ቀጠሮ ከያዝኩኝ ይሄው ሰነባብቻለሁ። ይህች ቀጠሮ እንዳትፋለስ ነው ጥድፊያው። ሌላው ዲያስፖራ እንኳን በሚመቸው ሰአት ነው የሚያገኘኝ።

 

ኢ ሜሌን ዘግቸ ብድግ አልኩ። ኢሜል የሚከፈተው በመከራ፣ የሚዘጋው በመከራ። ፈጣን ኢንተርኔት በሰሜን አፍሪካ አብዮት ወልዷል። አብዮትን ሁልጊዜ እየፈራ የሚኖረው ብልጣ ብልጡ ኢህአዴግ፤ ኢንተርኔቱን ትቶ ከፍጥነቱ ጋር ተናንቋል። "የቸገረው እርጉዝ ያገባል" እንዳሉት የአብዮትን "ምንጭ" ማድረቁ ነው። ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ