ወንድሙ መኰንን (ሎንደን መጋቢት 2003 ዓ.ም.)

ወያኔ የውሸት ቋት ነው። የወያኔ ውሸት ስልችት ያለው ኢትዮጵያዊ በእብለቱ ዙሪያ ቀልድ እየቀለደ የባዶ ሆዱን በሳቅ ያስታግሳል። አንዱ ቀልድ የ42 ኢንቸ ጠፍጣፋ ቴሌቭዥን ወያኔ በዋሸ ቁጥር እየተሸማቀቀ እየተሸማቀቀ ተኮራምቶ ወደ አንዲት ብልጭ፣ ድርግም የምትል 15 ኢንች መለወጡ ነው። ምን ወያኔ ያልዋሸው አለ? ከሻዕቢያ ጋር አብሮ የወጋ እኮ ነው! ምነው ቢባል፣ ”ደርግን አስወግጄ ዴሞክራሲ ላመጣ ነው” አለን። አቤት ውሸት! አቤት ውሸት! ድንቄም ዴሞክራሲ! አሁንም አፈናው ከደርግ የበለጠ እንጂ፣ ያነሰ አለመሆኑን እንደነቃንበት ያውቅ ይሆን?!

ወያኔና ሻዕቢያ ተባብረው አዲስ አበባንና አሥመራን በተቆጣጠሩ ማግስት፣ በዘር ከፋፈለን። ምነው ቢባል፣ ጭቁን ብሔረሰቦች ኢትዮጵያ ውስጥ ለመኖር የሚፈልጉት፣ መብታቸው ሲታወቅላቸው ብቻ ነው አለን። አቤት ውሸት! አቤት ውሸት! ሐቁ ወያኔ የማንንም መብት የማይጠብቅ ዘራፊ የወሮበላ መንጋ መሆኑ ነው። ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ